Loading...
Language: Amharic
ማንኛውም ሰው እስልምናን ሲቀበል፣ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሎ እንዲቀራ ያዙት ነበር -
اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي، وَارْحَمْنِي، وَاهْدِنِي، وَعَافِنِي وَارْزُقْنِي
አላሁመ-ግፊር ሊ፣ ወርሀምኒ፣ ወህዲኒ፣ ወ 'አፊኒ ወርዙቅኒ
አላህ ሆይ፣ ማረኝ፣ እዘንልኝ፣ ምራኝ እና ሲሳይን ስጠኝ። ሌላ የሙስሊም ዘገባ እንዲህ ይላል፡- «እነዚህ (ቃላት) የዚህን ዓለም እና የመጨረሻውን ዓለም (ነገር) ሁሉ ይሰበስቡልሃል።»
Reference: ሙስሊም፡ ፳፮፻፺፯