Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ أَهْلِلْهُ عَلَيْنَا بِالْيُمْنِ وَالْإِيْمَانِ وَالسَّلَامَةِ وَالْإِسْلَامِ رَبِّيْ وَرَبُّكَ اللَّهُ
አላሁመ አህሊልሁ አለይና ቢል-ዩምኒ ወል-ኢማን፣ ወስ-ሰላመቲ ወል-ኢስላም፣ ረቢ ወ ረቡክ አላህ
አላህ ሆይ፣ በበረከት እና በእምነት፣ እንዲሁም በደህንነት እና በኢስላም በእኛ ላይ አምጣው። ጌታዬ እና ጌታህ አላህ ነው። ረሱሉላህ (ሶ.ዐ.ወ) አዲሷን ጨረቃ ሲያዩ ይህንን ዱዓ ይሉ ነበር። የረመዳን እና የሁሉም ወራት አዲስ ጨረቃ ካዩ በኋላ ይህንን ዱዓ መቅራት መስኑን ነው።
Reference: ሷሒሕ። ቲርሚዚ፡ ፫፬፻፶፩