Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ بِرَحْمَتِكَ الَّتِي وَسِعَتْ كُلَّ شَيْءٍ أَنْ تَغْفِرَ لِي
አላሁመ ኢኒ አስአሉከ ቢራህመቲከል-ለቲ ወሲአት ኩለ ሸይኢን አን ተግፊረ ሊ
አላህ ሆይ፣ ሁሉንም ነገር ባካበበችው እዝነትህ፣ እኔን እንድትምረኝ እለምንሃለሁ። አብዱላህ ቢን አምር (ረ.ዐ) በኢፍጣር ወቅት ይህንን ዱዓ ይሉ ነበር።
Reference: ሐሰን (ሀፊዝ ኢብን ሀጀር)። ተኽሪጁል አዝካር፣ ሸርሁል አዝካር፡ ፬/፫፻፵፪