Loading...
Language: Amharic
إِنِّي صَائِمٌ، إِنِّي صَائِمٌ
ኢኒ ሳኢሙን፣ ኢኒ ሳኢሙን
እኔ ጾመኛ ነኝ፣ እኔ ጾመኛ ነኝ። አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንደተረኩት፡ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ጾም ጋሻ ነው፤ ስለዚህ አንዳችሁ ጾም ከሆነ ምንዝርን ወይም ሞኝነትን አይስራ፤ አንድ ሰው ቢጣላው ወይም ቢሳደበው፣ እንዲህ ይበል - (ዱዓው ከላይ ተጠቅሷል)
Reference: ቡኻሪ፡ ፩፰፺፬