Loading...
Language: Amharic
أَفْطَرَ عِنْدَكُمُ الصَّائِمُونَ، وَأَكَلَ طَعَامَكُمُ الْأَبْرَارُ، وَصَلَّتْ عَلَيْكُمُ الْمَلَائِكَةُ
አፍጠረ ኢንደኩሙስ-ሳኢሙነ፣ ወ አከለ ጠአመኩሙል-አብራሩ፣ ወ ሰለት አለይኩሙል-መላኢከህ
ጾመኞች በናንተ ዘንድ አፍጥረዋል፣ ጻድቃን ምግባችሁን በልተዋል፣ እና መላእክት ጸሎት አድርገውላችኋል።
Reference: ሷሒሕ። አቡ ዳውድ፡ ፫፸፶፬