Loading...
በጾም ወቅት ለምግብ ግብዣ ምላሽ መስጠት
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- አንዳችሁ እየጾመ ለምግብ ከተጠራ፣ "እኔ ጾመኛ ነኝ" ይበል።
Reference: ሙስሊም፡ ፲፩፻፶