Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ رَّبَّ السَّمَاوَاتِ السَّبْعِ وَمَا أَظْلَلْنَ، وَرَبَّ الْأَرَضِيْنَ السَّبْعِ ومَا أَقْلَلْنَ، ورَبَّ الشَّيَاطِيْنِ ومَا أَضْلَلْنَ، ورَبَّ الرِّيَاحِ وَمَا ذَرَيْنَ، أَسْأَلُكَ خَيْرَ هَذِهِ الْقَرْيَةِ وَخَيْرَ أَهْلِهَا، (وَخَيْرَ مَا فِيهَا) وَنَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّهَا وَشَرِّ أَهْلِهَا وشَرِّ مَا فِيهَا
አላሁመ ረበስ-ሰማዋቲስ-ሰብኢ ወ ማ አዝለልነ፣ ወ ረበል-አረዲነስ-ሰብኢ ወ ማ አቅለልነ፣ ወ ረበሽ-ሸያጢኒ ወ ማ አዝለልነ፣ ወ ረበ በሪያሂ ወ ማ ዘረይነ። አስአሉከ ኸይረ ሀዚሂል-ቀሪየቲ ወ ኸይረ አህሊሃ፣ (ወ ኸይረ ማ ፊሃ)፣ ወ ነኡዙ ቢከ ሚን ሸሪሃ፣ ወ ሸሪ አህሊሃ፣ ወ ሸሪ ማ ፊሃ
አላህ ሆይ! የሰባቱ ሰማያት እና የጠለሉት ሁሉ ጌታ፣ የሰባቱ ምድሮች እና የተሸከሙት ሁሉ ጌታ፣ የሰይጣናት እና ያጠመሙት ሁሉ ጌታ፣ የነፋሳት እና የበትኑት ሁሉ ጌታ። የዚህች ከተማ በጎን ነገር፣ የነዋሪዎቿን በጎ ነገር እና በውስጧ ያለውን በጎ ነገር እጠይቅሃለሁ። ከክፋቷ፣ ከነዋሪዎቿ ክፋት እና በውስጧ ካለው ክፋት በአንተ እጠበቃለሁ። ሱሀይብ (ረ.ዐ) እንዳሉት ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ከተማን ባዩ እና ከመግባታቸው በፊት ሁልጊዜ እነዚህን ቃላት ይሉ ነበር።
Reference: ሐሰን ሊገይሪሂ (አልባኒ)። ሰሂህ ኢብን ኹዘይማ፡ ፳፭፻፷፭