Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ مِنْ خَيْرِهَا وَخَيْرِ أَهْلِهَا وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّهَا وَشَرِّ أَهْلِهَا
አላሁመ ኢኒ አስአሉከ ሚን ኸይሪሃ ወ ኸይሪ አህሊሃ ወ አኡዙ ቢከ ሚን ሸሪሃ፣ ወ ሸሪ አህሊሃ
አላህ ሆይ! የዚህን ቦታ በረከት እና የነዋሪዎቹን መልካምነት እጠይቅሃለሁ። ከዚህ ቦታ ጉዳት እና ከነዋሪዎቹ ጉዳት በአንተ እጠበቃለሁ። ከአብዱላህ ኢብን መስዑድ (ረ.ዐ) እንደተላለፈው በገበያ መግቢያ ላይ ቆመው፣ ዱዓውን ቀርተው ወደ ገበያው ገቡ።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ቲርሚዚ፡ ፴፬፻፵፱