Loading...
ለጉዞ ዚክር እና ዱዓ (ተክቢር)
Language: Amharic
ጃቢር ቢን አብዲላህ (ረ.ዐ) እንደተረኩት፡ "ወደ ላይ በወጣን ጊዜ እንዲህ እንል ነበር፡
اَللَّهُ أَكْبَرُ
አላሁ አክበር
አላህ ከሁሉ በላይ ታላቅ ነው። እናም በወረድን ጊዜ፣ እንዲህ እንል ነበር -
Reference: ቡኻሪ፡ ፳፱፻፺፫