Loading...
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) በሌሊቱ መጨረሻ በጉዞ ላይ እያሉ እንዲህ ይሉ ነበር፡
سَمِعَ سَامِعٌ بِحَمْدِ اللَّهِ، وَحُسْنِ بَلَائِهِ عَلَيْنَا، رَبَّنَا صَاحِبْنَا، وَأَفْضِلْ عَلَيْنَا، عَائِذًا بِاللَّهِ مِنَ النَّارِ
ሰሚአ ሳሚኡን ቢሀምዲላሂ ወ ሁስኒ በላኢሂ አለይና። ረበና ሳሂብና፣ ወ አፍዲል አለይና አኢዘን ቢላሂ ሚነን-ናር
አላህ ስለሰጠን መልካም ነገሮች እሱን ማመስገናችንን ሰሚ ሰማ። ጌታችን ሆይ፣ ከእኛ ጋር ሁን እና ጸጋህን በእኛ ላይ አውርድ። ከእሳት በአላህ እራስን መጠበቅን እፈልጋለሁ።
Reference: ሙስሊም፡ ፪፯፩፰