Loading...
Language: Amharic
ዘላለማዊ መልካም ስራዎች የሚባሉት -
سُبْحَانَ اللَّهِ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، وَلَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ، وَاللَّهُ أَكْبَرُ، لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إِلَّا بِاللَّهِ
ሱብሀነላህ፣ ወልሀምዱ ሊላህ፣ ወ ላ ኢላሀ ኢለላህ፣ ወ አላሁ አክበር፣ ላ ሀውለ ወ ላ ቁወተ ኢላ ቢላህ
አላህ ጥራት ይገባው፤ ምስጋና ሁሉ ለአላህ ነው፤ ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ የለም፤ አላህ ከሁሉ በላይ ታላቅ ነው። ከአላህ በስተቀር ምንም ኃይልም ሆነ ጉልበት የለም።
Reference: ሙስነድ አህመድ (ቁጥር ፭፻፲፫) (አህመድ ሻኪር፣ አዘጋጅ) እና የዘገባው ሰንሰለት ትክክለኛ ነው። ማጅመዑዝ-ዘዋኢድ ፩/፪፻፺፯ ይመልከቱ። ኢብን ሀጀር ቡሉጉል-መራም ላይ ጠቅሰው ኢብን ሂባን እና አል-ሀኪም ሰሂህ (ትክክለኛ) እንዳሉት ገልጸዋል።