Loading...
ለጉዞ ዚክር እና ዱዓ (አላሁ አክበር)
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ወደ ጉዞ በወጡ ጊዜ፣ በግመላቸው ጀርባ ላይ ይቀመጡ እና ሶስት ጊዜ እንዲህ ይሉ ነበር፡
اَللَّهُ أَكْبَرُ
አላሁ አክበር
አላህ ከሁሉ በላይ ታላቅ ነው።
Reference: ሙስሊም ፪/፱፸፰፣ ሓዲስ ቁ. ፩፫፵፪