Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) በጉዞ ላይ በነበሩ ጊዜ ይህንን ዱዓ ይቀሩ ነበር፡
اَللَّهُمَّ أَنْتَ الصَّاحِبُ فِي السَّفَرِ وَالْخَلِيفَةُ فِي الْأَهْلِ اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنْ وَعْثَاءِ السَّفَرِ وَكَآبَةِ الْمُنْقَلَبِ وَسُوءِ الْمَنْظَرِ فِي الْأَهْلِ وَالْمَالِ اَللَّهُمَّ اطْوِ لَنَا الْأَرْضَ وَهَوِّنْ عَلَيْنَا السَّفَرَ
አላሁመ አንተስ-ሳሂቡ ፊስ-ሰፈሪ ወል-ኸሊፈቱ ፊል-አህሊ፣ አላሁመ ኢኒ አኡዙ ቢከ ሚን ወእሳኢስ-ሰፈሪ፣ ወ ከ-አበቲል ሙንቀለቢ ወ ሱኢል መንዘሪ ፊል-አህሊ ወል ማሊ፣ አላሁመጥዊ ለነል-አርዳ ወ ሀዊን አለይነስ-ሰፈራ
አላህ ሆይ፣ በጉዞ ላይ ጓደኛ ወደ ቤተሰብም ተተኪ ጠባቂ አንተ ነህ። አላህ ሆይ፣ እኔ ከጉዞ ድካም፣ ከመጥፎ መመለስ፣ በቤተሰብ እና በንብረት ላይ መጥፎ ነገርን ከማየት በአንተ እጠበቃለሁ። አላህ ሆይ፣ የጉዞውን ርቀት አሳጥርልን፣ እና ጉዞውን በእኛ ላይ አግራራልን።
Reference: ሐሰን ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፳፭፻፺፰