Loading...
Language: Amharic
لَبَّيْكَ اللَّهُمَّ لَبَّيْكَ، لَبَّيْكَ لَا شَرِيكَ لَكَ لَبَّيْكَ، إِنَّ الْحَمْدَ، وَالنِّعْمَةَ، لَكَ وَالْمُلْكَ، لَا شَرِيكَ لَكَ
ለበይክ አላሁመ ለበይክ፣ ለበይከ ላ ሸሪከ ለከ ለበይክ፣ ኢነል-ሀምደ፣ ወኒእመተ፣ ለከ ወል ሙልክ፣ ላ ሸሪከ ለክ
አቤት አላህ ሆይ አቤት፣ አቤት አጋር የለህም አቤት። ምስጋናም፣ ጸጋም፣ ንግስናም የአንተ ነው። ለአንተ አጋር የለህም። ኢብን ዑመር እንዲህ ሲሉ ዘግበዋል፡- የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ)፣ ጸጉራቸው ተሳስሮ ይህንን ተልቢያ ሲቀሩ ሰማሁ። (ዱዓው ከላይ ተጠቅሷል) ከዚህ በላይ ቃላትን አልተናገሩም ነበር።
Reference: ቡኻሪ، ፲፭፻፵፱፣ ሙስሊም ፪/፰፻፵፩፣ ቁጥር ፲፩፻፹፬