Loading...
ጥቁሩን ድንጋይ ሲያልፉ የሚባል ተክቢር
Language: Amharic
ኢብን አባስ (ረ.ዐ) እንደዘገቡት፡ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) (የካዕባን) ጠዋፍ በግመል ላይ ሆነው አከናወኑ (በዚያ ጊዜ ነቢዩ [ሶ.ዐ.ወ] የእግር ጉዳት ነበረባቸው)። ማዕዘኑ (ጥቁሩ ድንጋይ ያለበት) ጋር በመጡ ቁጥር በእጃቸው ባለው ነገር ወደ እሱ ያመለክቱ እና "አላሁ-አክበር" ይሉ ነበር።
Reference: ቡኻሪ፡ ፲፮፻፶፪