Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا اٰتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَّفِي الْاٰخِرَةِ حَسَنَةً وَّقِنَا عَذَابَ النَّارِ
ረበና አቲና ፊድ-ዱንያ ሀሰነተን ወ ፊል-አኺረቲ ሀሰነተን ወ ቂና አዛበን-ናር
ጌታችን ሆይ! በቅርቢቱ ዓለም መልካምን፣ በመጨረሻይቱም ዓለም መልካምን ስጠን። የእሳትንም ቅጣት ጠብቀን። አብዱላህ ኢብን ሳኢብ (ረ.ዐ) እንደተረኩት፡ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) በሁለቱ ማዕዘኖች መካከል ይህንን ጸሎት ሲቀሩ ሰማሁ። (ዱዓው ከላይ ተጠቅሷል)
Reference: ሐዲሱ ሐሰን ነው። አቡ ዳውድ፣ ፩፸፺፪