Loading...
የነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ተስቢህ
Language: Amharic
አብዱላህ ኢብን ዐምር ኢብን አል-'አስ (ረ.ዐ) እንደተረኩት፡- የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) የአላህን ተስቢህ (ምስጋና) በጣቶቻቸው ሲቆጥሩ አይቻለሁ። ኢብን ቁዳማ (ረ.ዐ) በዘገቡት ዘገባ፡- «በቀኝ እጃቸው» ብለዋል።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፲፭፻፪