Loading...
Language: Amharic
بِسْمِ اللَّهِ وَاللَّهُ أَكْبَرُ [اَللَّهُمَّ مِنْكَ وَلَكَ] اَللَّهُمَّ تَقَبَّلْ مِنِّي
ቢስሚላሂ ወላሁ አክበር [አላሁመ ሚንከ ወ ለከ] አላሁመ ተቀበል ሚኒ
በአላህ ስም፣ አላህ ከሁሉ በላይ ታላቅ ነው። [አላህ ሆይ፣ ከአንተ ነው ለአንተም ነው።] አላህ ሆይ፣ ከእኔ ተቀበል።
Reference: አህመድ ፬/፬፻፣ ቁጥር ፲፱፻፭፻፹፮፤ አቡ ዳውድ፣ ፬/፫፻፰፣ ቁጥር ፶፻፵