Loading...
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) በሚታረድበት ጊዜ እንዲህ ይሉ ነበር -
بِسْمِ اللَّهِ اَللَّهُمَّ تَقَبَّلْ مِنْ مُحَمَّدٍ وَآلِ مُحَمَّدٍ وَمِنْ أُمَّةِ مُحَمَّدٍ
ቢስሚላሂ፣ አላሁመ ተቀበል ሚን ሙሀመዲን ወ አሊ-ሙሀመዲን፣ ወ ሚን ኡመቲ ሙሀመዲን
በአላህ ስም፣ አላህ ሆይ፣ ከሙሀመድ እና ከሙሀመድ ቤተሰብ፣ እንዲሁም ከሙሀመድ ህዝቦች (ተከታዮች) ተቀበል። ከዚያም ሰዉት።
Reference: ሙስሊም፡ ፩፱፮፯