Loading...
ከአዛን በኋላ ተቀባይነት የሚያገኝ ዱዓ (ሀዲስ)
Language: Amharic
አብዱላህ ኢብን ዐምር ኢብን አል-'አስ (ረ.ዐ) እንደተረኩት፡- አንድ ሰው፡- የአላህ መልእክተኛ ሆይ፣ ሙአዚኖች ከእኛ ይበልጣሉ አለ። የአላህ መልእክተኛም (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡- እነርሱ የሚሉትን በል፤ ወደ መጨረሻው ስትደርስም፣ አላህን የፈለግከውን ጠይቅ፤ ይሰጥሃልና።
Reference: ሐሰን (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፭፻፳፬