Loading...
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) በሚታረድበት ጊዜ እንዲህ ይሉ ነበር፡-
بِسْمِ اللَّهِ وَاللَّهُ أَكْبَرُ هَذَا عَنِّي وَعَمَّنْ لَمْ يُضَحِّ مِنْ أُمَّتِي
ቢስሚላሂ ወላሁ አክበሩ ሀዛ አኒ ወ አማን ለም ዩዳሂ ሚን ኡመቲ
በአላህ ስም፣ አላህ ከሁሉ በላይ ታላቅ ነው። ይህ ከእኔ እና ከህዝቤ ውስጥ መስዋዕት ካላደረጉት ሰዎች ነው።
Reference: ሷሒሕ። አቡ ዳውድ፡ ፪፹፩፻