Loading...
ከሰይጣን ለመጠበቅ ዱዓ (መስኑን ዱዓ)
Language: Amharic
በዚህ ዱዓ አማካኝነት ከሰይጣን በአላህ ተጠበቁ-
أَعُوْذُ بِاللَّهِ مِنَ الشَّيْطَانِ الرَّجِيمِ
አኡዙ ቢላሂ ሚነሽ-ሸይጣኒር-ረጂም
ከተረገመው ሰይጣን በአላህ እጠበቃለሁ።
Reference: ቡኻሪ፡ ፴፪፻፹፪