Loading...
Language: Amharic
رَبِّ أَعُوْذُ بِكَ مِنْ هَمَزَاتِ الشَّيَاطِينِ، وَأَعُوْذُ بِكَ رَبِّ أَن يَّحْضُرُونِ
ረቢ አኡዙ ቢከ ሚን ሀመዛቲሽ ሸያጢን፣ ወ አኡዙ ቢከ ረቢ አየህዱሩን
ጌታዬ ሆይ! ከሰይጣናት ጉትጎታዎች በአንተ እጠበቃለሁ። ጌታዬ ሆይ! ወደ እኔ ከመምጣታቸውም በአንተ እጠበቃለሁ።
Reference: ሱራ አል-ሙእሚኑን ፳፫: ፺፯-፺፰