Loading...
Language: Amharic
أَعُوْذُ بِاللَّهِ السَّمِيعِ الْعَلِيمِ مِنَ الشَّيْطَانِ الرَّجِيمِ مِنْ هَمْزِهِ وَنَفْخِهِ وَنَفْثِهِ
አኡዙ ቢላሂ-ሰሚኢል-አሊሚ ሚነሽ ሸይጣኒር ረጂም ሚን ሀምዚሂ ወ ነፍኺሂ ወ ነፍሲሂ
ከተረገመው ሰይጣን፣ ከእብደቱ ወይም ከክፉ ሀሳቡ (ሀምዝ)፣ ከትፋቱ (ነፍኽ)፣ እና ከድግምቱ (ነፍስ) ሁሉን ሰሚና አዋቂ በሆነው በአላህ እጠበቃለሁ።
Reference: ሷሒሕ። አቡ ዳውድ፡ ፯፻፸፭