Loading...
ከሰይጣን የውስውስ ጥበቃ ዱዓ
Language: Amharic
በጸሎት ውስጥ የሰይጣንን መኖር ካስተዋሉ፣ ይህንን ዱዓ ይበሉ እና ወደ ግራዎ ሶስት ጊዜ ይተፉ -
أَعُوْذُ بِاللَّهِ مِنَ الشَّيْطَانِ الرَّجِيمِ
አኡዙ ቢላሂ ሚነሽ-ሸይጣኒር-ረጂም
ከተረገመው ሰይጣን በአላህ እጠበቃለሁ።
Reference: ሙስሊም፡ ፳፪፻፫