Loading...
Language: Amharic
ወደ መስጊድ ሲገቡ ይህንን ይበሉ -
أَعُوْذُ بِاللَّهِ الْعَظِيمِ وَبِوَجْهِهِ الْكَرِيمِ وَسُلْطَانِهِ الْقَدِيمِ مِنَ الشَّيْطَانِ الرَّجِيمِ
አኡዙ ቢላሂል አዚም፣ ወቢ ወጅሂሂል ከሪም፣ ወ ሱልጣኒሂል ቀዲም ሚነሽ ሸይጣኒር ረጂም
በተረገመው ሰይጣን፣ በታላቁ አላህ፣ በተከበረው ፊቱ፣ እና በዘላለማዊ ስልጣኑ እጠበቃለሁ። ዑቅባ (ረ.ዐ) እንዲህ አሉ፣ ‘አንድ ሰው ይህንን ዱዓ ሲቀራ፣ ሰይጣን ይላል፣ ‘ይህ ሰው ለቀኑ ሙሉ ከእኔ (ከክፋት እና ከተንኮል) አምልጧል።
Reference: ሷሒሕ። አቡ ዳውድ፡ ፬፻፷፮