Loading...
ወደ መስጊድ ሲገቡ ዱዓ (መስኑን ዱዓ)
Language: Amharic
ወደ መስጊድ ሲገቡ ይህንን ይበሉ -
اَللَّهُمَّ اعْصِمْنِي مِنَ الشَّيْطَانِ الرَّجِيمِ
አላሁመእሲምኒ ሚን አሽ-ሸይጣኒር-ረጂም
አላህ ሆይ፣ ከተረገመው ሰይጣን ጠብቀኝ።
Reference: ሷሒሕ። ኢብን ማጃህ፡ ፯፻፸፫