Loading...
ከመስጊድ ሲወጡ ከሰይጣን ለመጠበቅ ዱዓ
Language: Amharic
አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንደተናገሩት፡ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ከመስጊድ ሲወጡ ይህንን ዚክር እንዲቀሩ አዘዋል -
اَللَّهُمَّ أَجِرْنِيْ مِنَ الشَّيْطَانِ الرَّجِيمِ
አላሁመ፣ አጂርኒ ሚነሽ ሸይጣኒር ረጂም
አላህ ሆይ፣ ከተረገመው ሰይጣን ጠብቀኝ።
Reference: ሰሂህ (ኢብን ሂባን)። ኢብን ሂባን፡ ፳፻፵፯