Loading...
ከአዛን በኋላ ስለሚደረግ ዱዓ ሀዲስ
Language: Amharic
አነስ (ረ.ዐ) እንደተናገሩት፣ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- የሶላት ጥሪ (አዛን) በተደረገ ጊዜ፣ የሰማይ በሮች ይከፈታሉ፤ ዱዓም ተቀባይነት ያገኛል።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ሲልሲላ ሰሂሃ፡ ፲፬፻፲፫