Loading...
Language: Amharic
ሁሰይን (ረ.ዐ) ለአንድ ሰው እንዴት ሰላምታ መስጠት እንዳለበት ለማስተማር ሄደው እንዲህ በል እንዳሉት ተዘግቧል፡-
بَارَكَ اللَّهُ لَكَ فِي الْمَوْهُوبِ لَكَ وَشَكَرْتَ الْوَاهِبَ وَبَلَغَ أَشُدَّهُ وَرُزِقْتَ بِرَّهُ
ባረከላሁ ለከ ፊል-መውሁቢ ለከ፣ ወ ሸከርተል-ዋሂበ፣ ወ በለገ አሹደሁ፣ ወ ሩዚቅተ ቢረሁ።
አላህ በስጦታው ይባርክህ፣ ሰጪውን (አላህን) እንድታመሰግን ያድርግህ፣ ህፃኑም ለአቅመ-አዳም ይድረስ፣ በጎነቱንም ትለገስ።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፬፻፵፩