Loading...
Language: Amharic
ለሰላምታ አቅራቢው እንዲህ ዓይነቱን መልስ መስጠት የተሻለ ነው -
بَارَكَ اللَّهُ لَكَ وَبَارَكَ عَلَيْكَ وَجَزَاكَ اللَّهُ خَيْرًا وَرَزَقَكَ اللَّهُ مِثْلَهُ وَأَجْزَلَ اللَّهُ ثَوَابَكَ
ባረከላሁ ለከ ወ ባረከ አለይከ፣ ወ ጀዛከላሁ ኸይረን፣ ወ ረዘቀከላሁ ሚስለሁ፣ ወ አጅዘለላሁ ሰዋበከ
አላህ ይባርክህ፣ በረከቱንም ያውርድብህ፣ አላህ በጎውን ይመንዳህ፣ መሰሉንም ይስጥህ፣ ምንዳህንም ያብዛልህ።
Reference: ይህ ኢማም ነወዊ በአል-አዝካር መጽሐፋቸው ገጽ ፪፻፶፮/፫፻፵፱ የጠቀሱት ነው