Loading...
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ለሀሰን (ረ.ዐ) እና ለሁሰይን (ረ.ዐ) በአላህ ይጠበቁ ነበር እናም እንዲህ ይሉ ነበር፡-
أُعِيذُكُمَا [أَعُوْذُ] بِكَلِمَاتِ اللَّهِ التَّامَّةِ مِنْ كُلِّ شَيْطَانٍ وَهَامَّةٍ وَمِنْ كُلِّ عَيْنٍ لَامَّةٍ
ኡኢዙኩማ (ለራስ፡ አኡዙ) ቢ ከሊማቲላሂት-ታመቲ ሚን ኩሊ ሸይጣኒን ወ ሀመህ፣ ወ ሚን ኩሊ አይኒን ላመህ
ከማንኛውም ሰይጣን፣ መርዛማ ፍጥረት እና ከማንኛውም ክፉ ዓይን በአላህ ፍጹም ቃላቶች እጠብቃችኋለሁ (ለራስ፡ እጠበቃለሁ)። ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ይሉ ነበር፡- "አባታችሁ ኢብራሂም (ዐ.ሰ) ለኢስማኤል (ዐ.ሰ) እና ለኢስሀቅ (ዐ.ሰ) ይህንን ዱዓ በመቅራት በአላህ ይጠበቅላቸው ነበር።
Reference: ቡኻሪ፡ ፴፫፻፸፩