Loading...
Language: Amharic
أَعُوْذُ بِكَلِمَاتِ اللَّهِ التَّامَّاتِ الَّتِي لَا يُجَاوِزُهُنَّ بَرٌّ وَلَا فَاجِرٌ مِنْ شَرِّ مَا خَلَقَ، وَبَرَأَ وَذَرَأَ، وَمِنْ شَرِّ مَا يَنْزِلُ مِنَ السَّمَاءِ، وَمِنْ شَرِّ مَا يَعْرُجُ فِيهَا، وَمِنْ شَرِّ مَا ذَرَأَ فِي الْأَرْضِ، وَمِنْ شَرِّ مَا يَخْرُجُ مِنْهَا، وَمِنْ شَرِّ فِتَنِ اللَّيْلِ وَالنَّهَارِ، وَمِنْ شَرِّ كُلِّ طَارِقٍ إِلَّا طَارِقًا يَطْرُقُ بِخَيْرٍ يَا رَحْمَنُ
አኡዙ ቢከሊማቲላሂት-ታማቲል-ለቲ ላ ዩጃዊዙሁነ በሩን ወ ላ ፋጂሩን ሚን ሸሪ ማ ኸለቀ፣ ወ በረአ ወ ዘረአ፣ ወ ሚን ሸሪ ማ የንዚሉ ሚነ-ሰማኢ፣ ወ ሚን ሸሪ ማ የሩጁ ፊሃ፣ ወ ሚን ሸሪ ማ ዘረአ ፊል-አርዲ፣ ወ ሚን ሸሪ ማ የኽሩጁ ሚንሃ፣ ወ ሚን ሸሪ ፊተኒል-ለይሊ ወነሃሪ፣ ወ ሚን ሸሪ ኩሊ ጣሪቂን ኢላ ጣሪቀን የጥሩቁ ቢኸይሪን ያ ራህማን
ማንኛውም ጻድቅም ሆነ አመጸኛ ሊያልፋቸው በማይችለው በአላህ ፍጹም ቃላቶች እጠበቃለሁ፤ ከፈጠረው፣ ካበጀው እና ካሰራጨው ክፋት ሁሉ፣ ከሰማይ ከሚወርደው ክፋት እና ወደ እሱ ከሚወጣው ክፋት፣ በመሬት ላይ ከተበተነው ክፋት እና ከእርሷ ከሚወጣው ክፋት፣ ከሌሊት እና የቀን ፈተናዎች ክፋት፣ እና በመልካም ከሚመጣ በቀር በሌሊት ከሚመጣ ማንኛውም ጎብኝ ክፋት፣ አንተ አዛኝ ሆይ። [እጠበቃለሁ]
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ሰሂህ አል-ጃሚዕ፡ ፸፬