Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡-
اَللَّهُمَّ لَا سَهْلَ إِلَّا مَا جَعَلْتَهُ سَهْلًا، وَأَنْتَ تَجْعَلُ الْحَزْنَ إِذَا شِئْتَ سَهْلًا
አላሁመ ላ ሰህለ ኢላ ማ ጀአልተሁ ሰህለን ወ አንተ ተጅአሉል-ሀዝነ ኢዛ ሺእተ ሰህለ
አላህ ሆይ፣ አንተ ቀላል ካደረግከው በስተቀር ምንም ቀላል ነገር የለም። አንተ ከፈለግክ ከባድ ነገርን ቀላል ታደርጋለህ።
Reference: ሰሂህ (ኢብን ሀጀር አስቀላኒ)። ኢብን ሂባን፡ ፱፻፸፬