Loading...
Language: Amharic
أَعُوْذُ بِاللَّهِ مِنَ الشَّيْطَانِ الرَّجِيمِ
አኡዙ ቢላሂ ሚነሽ-ሸይጣኒር-ረጂም
ከተረገመው ሰይጣን በአላህ እጠበቃለሁ። የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- "ሰይጣን ወደ አንዱ ይመጣና፡ 'እገሌን እና እገሌን የፈጠረ ማነው?' ይለዋል፡ 'ጌታህንስ የፈጠረው ማነው?' እስከሚል ድረስ። ስለሆነም፣ እንዲህ አይነት ጥያቄን ሲያነሳሳ፣ ያ ደረጃ ላይ ሲደርስ፣ እንዲህ ይበል - (ዱዓው ከላይ ተጠቅሷል)
Reference: ቡኻሪ፡ ፴፪፻፸፮