Loading...
Language: Amharic
አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ይላል -
إِنَّا أَنزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةِ الْقَدْرِ ﴿١﴾ وَمَا أَدْرَاكَ مَا لَيْلَةُ الْقَدْرِ ﴿٢﴾ لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ ﴿٣﴾ تَنَزَّلُ الْمَلَائِكَةُ وَالرُّوحُ فِيهَا بِإِذْنِ رَبِّهِم مِّن كُلِّ أَمْرٍ ﴿٤﴾ سَلَامٌ هِيَ حَتَّىٰ مَطْلَعِ الْفَجْرِ ﴿٥﴾
ኢንና አንዘልናሁ ፊ ለይለቲል ቀድር። ወማ አድራከ ማ ለይለቱል ቀድር። ለይለቱል ቀድሪ ኸይሩም ሚን አልፊ ሸህር። ተነዘሉል መላኢከቱ ወርሩሁ ፊሀ ቢ ኢዝኒ ረቢሂም ሚን ኩሊ አምር። ሰላሙን ሂየ ሀታ መጥለዒል ፈጅር።
(፩) እኛ (ቁርኣኑን) በለይለቱል ቃድር (ምሽት) አወረድነው። (፪) ለይለቱል ቃድር ምን እንደሆነች ምን አሳወቀህ? (፫) ለይለቱል ቃድር ከሺህ ወር በላጭ ናት። (፬) መላእክትና መንፈሱ (ጂብሪል) በውስጧ በጌታቸው ፈቃድ ለነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ። (፭) እሷ እስከ ጎህ መውጫ ድረስ ሰላም ናት።
Reference: ሱራ አል-ቀድር ፺፯:፩-፭