Loading...
Language: Amharic
آمَنْتُ بِاللَّهِ وَرُسُلِهِ
አመንቱ ቢላሂ ወ ሩሱሊሂ
በአላህ እና በመልእክተኞቹ አምኛለሁ። በአቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ይህ እስኪቀርብ ድረስ ሰዎች እርስ በርስ ይጠያየቃሉ፡ አላህ ሁሉንም ነገር ፈጠረ ግን አላህን ማነው የፈጠረው? እንደዚህ አይነት ሁኔታ ያጋጠመው ሰው፡ (ዱዓው ከላይ ተጠቅሷል) ይበል።
Reference: ሙስሊም፡ ፩፫፬