Loading...
Language: Amharic
نَعُوذُ بِاللَّهِ مِنْ عَذَابِ النَّارِ نَعُوذُ بِاللَّهِ مِنْ عَذَابِ الْقَبْرِ نَعُوذُ بِاللَّهِ مِنَ الْفِتَنِ مَا ظَهَرَ مِنْهَا وَمَا بَطَنَ نَعُوذُ بِاللَّهِ مِنْ فِتْنَةِ الدَّجَّالِ
ነኡዙ ቢላሂ ሚን አዛቢን ናር። ነኡዙ ቢላሂ ሚን አዛቢል ቀብር። ነኡዙ ቢላሂ ሚነል ፊተኒ ማ ዘሀረ ሚንሃ ወ ማ በጠነ። ነኡዙ ቢላሂ ሚን ፊተቲድ ደጃል
ከጀሀነም ቅጣት በአላህ እንጠበቃለን። ከቀብር ቅጣት በአላህ እንጠበቃለን። ከፈተናዎች፣ ከግልጹም ከስውሩም በአላህ እንጠበቃለን። ከደጃል ፈተና በአላህ እንጠበቃለን።
Reference: ሰሂህ ሙስሊም፡ ፳፰፻፷፯