Loading...
መስኑን ዱዓ (አስተግፊሩላህ ወ አቱቡ ኢለይሂ)
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) በቀን ከሰባ ጊዜ በላይ ይቅሩ ነበር፡-
أَسْتَغْفِرُ اللَّهَ وَأَتُوْبُ إِلَيْهِ
አስተግፊሩላሀ ወ አቱቡ ኢለይሂ
የአላህን ምህረት እጠይቃለሁ፣ ወደ እርሱም እመለሳለሁ።
Reference: ቡኻሪ፡ ፮፫፻፯