Loading...
Language: Amharic
አብዱላህ ኢብን ዑመር (ረ.ዐ) እንደተረኩት፡ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ይህንን ዱዓ በአንድ ስብሰባ ወቅት መቶ ጊዜ ይሉ እንደነበር ቆጠርን -
رَبِّ اغْفِرْ لِي وَتُبْ عَلَيَّ إِنَّكَ أَنْتَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ (الْغَفُوْرُ)
ረቢግፊርሊ ወቱብ አለይየ ኢነከ አንተ-ተዋቡል-ረሂም [በሌላ ዘገባ ከአል-ረሂም ይልቅ አል-ገፉር አለ]
ጌታ ሆይ፣ ማረኝ እና ንስሀዬን ተቀበል፣ አንተ ንስሀን ተቀባይ አዛኝ ነህና። በሌላ ዘገባ "ንስሀን ተቀባይ" በሚለው ምትክ "መሀሪው" አለ።
Reference: ሷሒሕ። አቡ ዳውድ፡ ፩፭፩፮