Loading...
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ለዓኢሻ (ረ.ዐ) እንዲህ አሏት፡- በይ -
اَللَّهُمَّ إِنَّكَ عَفُوٌّ كَرِيمٌ تُحِبُّ الْعَفْوَ فَاعْفُ عَنِّي
አላሁመ ኢነከ 'አፉዉን ከሪም፣ ቱሂቡል-'አፍወ፣ ፈ'ፉ 'አኒ
አላህ ሆይ፣ አንተ እጅግ ይቅር ባይ፣ ቸር ነህ። ይቅርታን ትወዳለህ፤ ስለዚህ ይቅር በለኝ።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ቲርሚዚ፡ ፴፭፻፲፫