Loading...
ለምህረት ጸሎት (ሱረቱ ኑህ)
Language: Amharic
አላህ እንዲህ ይላል፡-
اِسْتَغْفِرُوا رَبَّكُمْ إِنَّهُ كَانَ غَفَّارًا
ኢስተግፊሩ ረበኩም ኢንነሁ ካነ ገፋራ።
ከጌታችሁ ምህረትን ለምኑ፤ እርሱ በጣም መሓሪ ነውና።
Reference: ሱራ ኑህ ፸፩:፲