Loading...
ለንስሀ ዱዓ (ሱረቱ አን-ኑር)
Language: Amharic
አላህ እንዲህ ይላል፡-
وَتُوبُوٓا إِلَى اللَّهِ جَمِيعًا أَيُّهَ الْمُؤْمِنُونَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ
ወቱቡ ኢለላሂ ጀሚዐን አዩሀል ሙእሚኑነ ለዐለኩም ቱፍሊሁን።
ምእመናን ሆይ፣ ትድኑ ዘንድ ሁላችሁም ወደ አላህ ተመለሱ።
Reference: ሱራ አን-ኑር ፳፬:፴፩