Loading...
Language: Amharic
አላህ እንዲህ ይላል፡-
وَالَّذِينَ إِذَا فَعَلُوا فٰحِشَةً أَوْ ظَلَمُوٓا أَنفُسَهُمْ ذَكَرُوا اللَّهَ فَاسْتَغْفَرُوا لِذُنُوبِهِمْ وَمَن يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا اللَّهُ وَلَمْ يُصِرُّوا عَلٰى مَا فَعَلُوا وَهُمْ يَعْلَمُونَ
ወለዚነ ኢዛ ፈዐሉ ፋሂሸተን አው ዘለሙ አንፉሰሁም ዘከሩላሀ ፈስተግፈሩ ሊዙኑቢሂም ወመን የክፊሩዝ ዙኑበ ኢለላሁ ወለም ዩሲሩ ዐላ ማ ፈዐሉ ወሁም የዕለሙን።
እና እነዚያ አጸያፊ ነገርን በሰሩ ወይም ነፍሶቻቸውን በበደሉ ጊዜ አላህን የሚያስታውሱ እና ለኃጢአቶቻቸው ምህረትን የሚለምኑ - ከአላህስ በስተቀር ኃጢአቶችን የሚምር ማነው? - እና በሰሩት ነገር ላይ የሚያውቁ ሆነው የማይዘወትሩ ናቸው።
Reference: ሱራ አሊ ኢምራን ፫:፻፴፭