Loading...
ለምህረት ዱዓ (ሀዲት)
Language: Amharic
አገር ሙዛኒ (ረ.ዐ) እንደተረኩት፡ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡ "አንዳንዴ ልቤ ይዘናጋል፣ እና እኔ በቀን መቶ ጊዜ አላህን ምህረት እጠይቃለሁ።"
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፲፭፻፲፭