Loading...
ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝባቸው ጊዜያት (ሀዲስ)
Language: Amharic
ዱዓ መቼ ተቀባይነት እንደሚያገኝ አስመልክቶ፣ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- «በመጨረሻው ምሽት እና ከግዴታ ሶላቶች በኋላ።»
Reference: ሐሰን (አልባኒ)። ቲርሚዚ፡ ፴፬፻፺፱