Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ خَيْرَهَا وَخَيْرَ مَا جَبَلْتَهَا عَلَيْهِ وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّهَا وَمِنْ شَرِّ مَا جَبَلْتَهَا عَلَيْهِ
አላሁመ ኢኒ አሰአሉከ ኸይረሃ ወ ኸይረ ማ ጀበልተሃ አለይሂ ወ አኡዙ ቢከ ሚን ሸሪሃ ወ ሚን ሸሪ ማ ጀበልተሃ አለይሂ
አላህ ሆይ፣ መልካምነቷን እና የፈጠርክባትን መልካም ተፈጥሮ እጠይቅሃለሁ፣ እናም ከክፋቷ እና ከፈጠርክባት ክፉ ተፈጥሮ በአንተ እጠበቃለሁ።
Reference: ሐሰን። አቡ ዳውድ፡ ፪፩፮፻