Loading...
Language: Amharic
بِاسْمِ اللَّهِ اَللَّهُمَّ جَنِّبْنَا الشَّيْطَانَ وَجَنِّبِ الشَّيْطَانَ مَا رَزَقْتَنَا
ቢስሚላሂ፣ አላሁመ ጀኒብነሽ-ሸይጣነ፣ ወ ጀኒቢሽ-ሸይጣነ ማ ረዘቅተና
በአላህ ስም። አላህ ሆይ፣ ሰይጣንን ከእኛ አርቅልን እና ሰይጣንን ከሰጠኸን (ልጅ) አርቅልን። ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፣ "ማንም ሰው የግብረ ሥጋ ግንኙነት ከመፈጸሙ በፊት ይህንን ካለ፣ ልጅ ከተወለደላቸው ሰይጣን አይጎዳውም።
Reference: ቡኻሪ፡ ፻፵፩