Loading...
Language: Amharic
بَارَكَ اللَّهُ لَكَ فِي الْمَوْهُوْبِ لَكَ، وَشَكَرْتَ الْوَاهِبَ، وَبَلَغَ أَشُدَّهُ، وَرُزِقْتَ بِرَّهُ.
ባረከላሁ ለከ ፊል-መውሁቢ ለከ፣ ወ ሸከርተል-ዋሂበ፣ ወ በለገ አሹደሁ፣ ወ ሩዚቅተ ቢረሁ
አላህ በስጦታው ይባርክህ፣ ሰጪውንም እንድታመሰግን ያድርግህ፣ ልጁም ለአቅመ-አዳም ይድረስ፣ ደግነቱንም ትቸር።
Reference: ይህ የሐሰን አል-በስሪ (ረሂመሁላህ) አባባል ሆኖ ተጠቅሷል። ቱህፈቱል መውዱድ ፊ ኢብኑል ቀይም፣ ገጽ ፳ ይመልከቱ።