Loading...
Language: Amharic
بَارَكَ اللَّهُ لَكَ، وَبَارَكَ عَلَيْكَ، وَجَزَاكَ اللَّهُ خَيْرًا، وَرَزَقَكَ اللَّهُ مِثْلَهُ، وَأَجْزَلَ ثَوَابَكَ
ባረከላሁ ለከ ወ ባረከ አለይከ፣ ወ ጀዛከለላሁ ኸይረን፣ ወ ረዘቀከላሁ ሚስለሁ፣ ወ አጅዘለ ሰዋበከ
አላህ ይባርክህ፣ በረከቱንም በእንተ ላይ ያውርድ፣ አላህም በመልካም ይመንዳህ፣ እና ተመሳሳይን ይስጥህ፣ እና ምንዳህን ያብዛልህ። ከላይ ያሉት እንኳን ደስ አላችሁ እና መልስ ከአንዳንድ ሶሀቦች የተዘገቡ ናቸው።
Reference: አን-ነወዊ፣ አል-አዝካር ገጽ ፫፻፵፱። እንዲሁም ሰሂህ አዝካር ፊል ነወዊ፣ ሳሊም አል ሂላሊ ፪/፯፻፲፫ ይመልከቱ። ለበለጠ መረጃ አዝ ዚክር ወ ዱዓ ወል ኢላጅ ቢር ሩቅያ ገጽ ፩/፬፻፲፮ ያንብቡ።